በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች


በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ለዚህም ተልዕኮ በጣም ምርጥ ሰዎች አሉት ፤ ቴክኖሎጅውም አለን ፤ የመረጃዎውን መጠበቁ ችሎታም አለን ። አሁን ተራው የእስራኤል ሕዝብ ባንድ ላይ በመተባበር የኮሮናን በሽታ ለመዋጋት መነሳት ነው ።

ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው የበሽታው መዛመት ስፋት ምን ያህል ነው የሚለውን ከጤና ጥበቃ መ/ቤት በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ነው ፤ ቫይረሱ አለበት ተብሎ ከተረጋገጠ ግለስብ ባተገብ ፤ በዚያውን ቦታና ሰዓት ለ 15 ደቂቃ ያህል ከነበራችሁ በአፋጣኝ ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባማሳወቅ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ መረጃ ለመቀበል ወደ ጤና ጥበቃ መ/ቤት ደር-ገጽ ትተላለፋላችሁ ፤ ነገ ግን ከአፕሊኬሽኑ የተገኘው መርጃ ትክክል አለመሆኑ ከተረጋገጠ ወደ ቋሚ የዕለት ኑሩ መመለስ ይቻላል ።

ሆኖም ግን ፤በ "መጌን" አፕሊኬሽን የተጻፈ መልዕክት ከተቀበልክና የበሽታው ምልክቶች እንደ ፤ ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት ፤ ከባድ ሳልና የመተንፈስ ችግር ካጋጠመህ ፤ ወዲያውኑ ወደ ማጌን ዳቪድ አዶም በስልክ ቁጥር 101 ደውለህ አስፈላጊዉን መመሪያ መቀበል አለብህ ።

ስራህ የጤና አገልግሎት ሰጭ ከሆነ ? በሽታውን የሚከላከሉ ልብሶችና ጭንብል አድርገህ ሰተሃል ፤ የተሰጡትን መመሪያዎች አክብረሃል ፤ ከአፕሊኬሽኑ የጽሁፍ መልዕክት ከተቀበልክ ወደ መገለያ ክፍል መግባት አያስፈልግህም ፤ አንድ ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት ፤ ከሥራ ሃላፊዎችህና ከሕክምና ባለሙያዎች ጋር መመካከር አለብህ ።

ይህን አፕሊኬሽን ከስልክህ ከጫነበት ጊዜ ጀምሮ ፤ የነበርክባቸውን ቦታዎች መርምሮ ማወቅ ይችላል ፤ አፕሊኬሽኑን ከመጫንህ በፊት ግን ስለነበሩ ምንም አይነት መረጃ የለውም ።

አይደለም ፤ በአፕሊኬሽኑ እንደተጻፈው ከሆነ ፤ አፕሊኬሽኑን ከስልክህ ከጫንክበት ቀን ጀምሮ የነበርክባቸው ቦታዎች ከቫይረሱ ተበካይ ከነበረባቸው ቦታዎች ጋር ምንም ተመሳሳይ ላይሆን ይችላል ፤ ሆኖም ግን አንድ ሰው በቫይረሱ የመያዙን ምልክቶ ካሳየ ፤ ከቤቱ በመሆን የጤና ጥበቃ መ/ቤት የሰጥው መመሪያ መፈፀም አለበት ።

ይህ አፕሊኬሽን የጤና ጥበቃ መ/ቤት ያውጣው ሲሆን ፤ አገልግሎትም የሚሰጠው የጤና ጥበቃ መ/ቤት ቫይረሱ ያለባቸውን ሰዎች ሙሉ መረጃ በመቀበል ነው ።

ይህ አፕሊኬሽን የነበርክባቸውን ቦታዎች መላክ የሚችለው ያንተን ፈቃድ ከተቀበለ በኃላ ነው ፤ ይህንም ለማድረግ መስማማትክን ግልጽና ብሩህ በሆነ መንገድ ተገልጿል ።

የዚህ አፕሊኬሽን ዋና አላ ፤ ከስልክህ ውስጥ የነበርክባቸውን ቦታዎች ከጤና ጥበቃ መ/ቤት ካለው መረጃ ጋር በማዋሃድ የተስተካከለ መተጃ ለመቀበል ነው ። ሆኖም ግን ይህ የጤና ጥበቃ መ/ቤት በኢንተርኔት ድረ-ገጹ ላይ የሚያሰፍራቸውን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የነበሩባቸውን ቦታዎች መረጃ የሚቀይር አይደለም ፤ ይህን አፕሊኬሽን በተጨማሪ ሁኔታ ሁሉንም መመሪያዎች ለመጠቅ የሚረዳ ነው ።

አፕሊኬሽኑን ከስልክዎ ከመጫንዎ በፊት እንደሚሰጠው መረጃ መሰረት ፤ ይህን አፕሊኬሽን ከስልክህ ከጫንክበት ቀን ጀምሮ ፤ የነበርክባቸውን ቦታዎች እያሰባሰበ በራስህ ስልክ ውስጥ ይጠብቃል ፤ ከአፕሊኬሽኑ ላይ ከተስማማህበትና ከተገለጸው መረጃ ውጭ ምንም አገልግሎት ላይ አይውልም ፤ ሆኖም ግን ፤ የኮሮና ቫይረስ የያዘው ግለሰብ የነበረበትን ቦታ ጋር በማመሳሰል በበሽታው መያዝንናና አለመያዝን ለማረጋገጥ ብቻ ነው ።

ምንም አይነት ግንኙነት የለውም ፤ " መጌን " አፕሊኬሽን ለጤና ጥበቃ መ/ቤት ብቻ ታስቦ የሰራ ነው ፤ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችንም ክትትል አያደርግም ፤ ዋና አላማው በኢፒዲሚኖሎጅ ጥናት መሰረት ስለ ኮሮና ቫይረስ ያለውን ሁኔታ ለማህበረሰቡ ለማሳዎቅ ብቻ ነው ። ይህ የመረጃ ስብስብ የእስረኤል ሕብረተሰብንና ቤተሰቦቻቸውን ከኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለመርዳት ነው ።

በጣም ጥብቅና ረቂቅ የሆነ አገር አቀፍ ሳይበርን (የኮምፒውተር ጥበቃ) ተመርኩዞ የተገነባ ሲሆን ፤ በብዙ የግል ድርጅት ባለሙያዎችና የስለላ ድርጅቶች ሙከራዎች ተደርጎበታል ፤ ለተጨማሪ መረጃ ፤ መረጃዎችን አጠባበቅ በሚለው ገጽ ላይ ማንበብ ትችላላችሁ

አዎ ፤ አዳዲስ የመረጃ ማሰባሰቢያዎችና መቀበያዎችን ለመፍጠር እየሰራን እንገኛልን ፤ በዚህ አጋጣሚ በዚህ ሙያ ተሰማርተው የሚገኙ የቴክኖሎጅ ፈጣሪዎችን ከኛ መጥተው አብረው እንዲሰሩ ጥሪያችን እናቀባለን ።

በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለው ኮድ ለሌላ ሰዎች ግልጽ ነው - አፕሊኬሽኑ ምን እንደሚሰራ ማንኛው ሰው ከተመለከተ በኃላ አዳዲስ ነገሮች መጨመርና ያለውን የሚስጢር ጥበቃ ደረጃ መመርመር ይችላል ። በ "መጌን " አፕሊኬሽን በመመርኮዝ የሕዝቡን ደህንነትና ማንነትክን እንጠብቃለን ።

ከግልጽነታችን በተጨማሪ ፤ የአፕሊኬሽኑ ኮድ ክፍት ስለሆነ ማንኛውም ሰው በመግባት በጥሩ ሁኔታ የማይሰሩ ነገሮች ካሉ ፤ እንዴት መጠገን እንዳለብን መፍትሄ መስጠት ይችላል ፤ ለእንደዚህ ዓይንት የማሻሻያ መፍትሄዎቹ ክፍት ጎነን ለመቀበል ዝግጁ ነን ።

ይህ የኮድ ክፍት መሆን ፤ አለማቀፋዊ የኮሮናን ቫይረስ ለማጥፋት በሚደረገው ትግል እስራኤልም በበኩሏ ለትግሉ አስተዋጾ እንድታደርግ ያስችላታል ።

የፈጣራ ኮዱ ክፍት መሆንና የተጠቃሚዎችን መረጃ ጋር አለያይቶ ማየት ያስፈልጋል ።
የፈጠራው ኮድ ክፍት ቢሆንም ፤ በዚህ አፕሊኬሽን ለመጠቀም ብሎ ከስልኩ ላይ የጫነው ተጠቃሚ መረጃዎች ከራሱ ስልክ ውስጥ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ይቀመጣሉ ማለት ነው ።

ለማንኛውም ይህ አፕሊኬሽን ፤ በእርግጠኝነት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎ የተመረኮዘ ይሆናል ፤
ይህም መረጃ ለሕብረተሰቡ ግልጽና ይፋ የሆነ ነው ፤ ከዚህም በተጨማሪ ሰውየው የነበረባቸው ቦታዎችና በቫይረሱ የተያዙት የነበሩበት ቦታዎች ባአንድ ላይ በማጣመር የሚገኘውን መረጃ በተጠቃሚው ስልክ ውስጥ ይጠበቃል ፤ ይህ መረጃ ከጤና ጥበቃ መ/ቤት ወይንም ከሌላ ቦታ ውስጥ አይጠበቅም ።

ይህ አፕሊኬሽን የተሰራው በጣም ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታና አዋቂ ተብለው በሚጠሩ ባለሙያዎች ፤ የተጠቃሚዎቹ ሚሲር እና መረጃ በከፍተኛ ደረጃ ይጠበቃል ። በተጨማሪም ፤ በትንሹ ይህን ሥራ ለሚያውቅ ሰው፤ በ 100 ፐርሰንት መረጃውን የመጠበቅ አስተማማኝነት እንደሌለው ጠንቅቀው ያውቃል - ሆኖም ግና ከዚህ ለመድረስ በጣም ቅርብ ደረጃ ላይ ደርሰናል ። ይህ አፕሊኬሽን የ (pen test) የተሰኘው ሙከራ በተለያዩ እስራኤላዊ የኮንፒውተር ደህንነት ጠባቂዎች ሙከራ ተደርጎለታል ።

የመጌን አፕሊኬሽን የተሰራው የሁላችንን ጤንነት ለመጠበቅና በእስራኤል ሃገር የኮሮናን ቫይረስ ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ነው ።

እናዝናለን፣ አንዳንዴ በቴክኒክ ስህተት በተደጋጋሚ መልዕክት ልትቀበል ትችላለህ። በአፕሊኬሽኑ  መተግበሪያ እነዚህን ችግሮች ያስወግዳል::  (መተግበሪያ) ሱቆች  ተሻሽሎ የወጣውን ሞዴል (ስሪት1/1/2)

ተሻሽሎ የወጣው አዲሱን ሞዴል(ስሪት) በመጠቀም ችግሮቹን ሊፈታ ይችላል።.

እናዝናለን፣ ስተቱ ይታወቃል በተደጋጋሚ ተጠቃሚዎች ከኮሮና ህመምተኞች ጋር ንኪኪ ነበራችሁ የሚል መልዕክት ተቀበለው ነበር ነገር ግን በዚያ ቦታና ሰዓት አልነበርኩም::     

እኛ ችግሮችን ለመፍታትና አገልግሎቱን ለማሻሻል ቀን ከሌት እንሰራለን:: ነገር ግን ማወቅ  ያለብን ነገር ቢኖር የተወሰኑ ስህተቶች መነሻው የፖሊሲው የለውጥ ስፋቶች ናቸው:: እነሱም ቫይረሱ ህመምተኛው በነበረበት ክልል የተገኙ ሰዎችን  ያል ምንም ስህተት ለማሳወቅ በሚደረገው ጥረት ነው::

ስለ ንክኪ (ቅርበት) መልዕክት ተቀብለህ ከሆነ በቦታውና በሰዓቱ ካልነበርክ ስህተት ነው(አልነበርኩም) የሚለውን መልስ መስጫ ተጫን::

አፕሊኬሽኑ (መተግበሪያው) አንተ የነበርክባቸውን ቦታዎችና የኮሮና  ህመምተኛ የነበሩባቸውን የቦታ መረጃዎች ለማጣመር ይሞክራል::  እሱም በሕዝብ መናሃሪያ ክልሎች በነበረባቸው ሰዓታተና ቦታዎች ህብረተሰቡን ለቫይረሱ የማጋለጡን አደጋ ገጠመኞች እስከ መገለያ ቦታ እስኪገባ ወይም በቤት ውስጥ ማገገሚያ እስከሚገባ ድረስ ይሆናል::

ጥያቄ አለዎት

hamagen@moh.gov.il

Back To Top