በጋራ መረዳዳተ ፣ ግልፅነት የጋራ ዓላማ ነው
ይህ አፕሊኬሽን በእስራኤል ውስጥ ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተሰራ ሲሆን: በክፍት ምንጭ(ኮድ ፐቱዋህ) አንዱ ለአንዱ በመተሳሰብና በመረዳዳት ላይ የተመሰረተ ነው:: የክፍት ምንጭነቱ(ኮድ ፐቱዋህ) ዓላማ ግልፅነቱን ለሕብረተሰቡ ለማሳየተ ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በእስራኤል ሆነ በዓለም ዙሪያ ያሉ አፕሊኬሽን ገንቢዎች በአቅማቸው ለመርዳት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያሳይ ነው :: ማንኛውም ሰው አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል ተጨማሪ ማሻሻያ መሰራት ይችላል የአፕሊኬሽኑ መቆጣጠሪያ ዘዴ የተጠቃሚው ምርጫ ብቻ ይሆናል - መረጃው ተጠቃሚው ጋር አመዛዝኖ መወሰንም በተጠቃሚው እጅ ነው::